Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጳጉሜን 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜ 4 የኅብር ቀን በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ልዩ ልዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ጨምሮ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል።

ቀኑ በክልሉ “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ መሆኑን ከክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Exit mobile version