Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ለሽልማት ዕጩ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ዕጩ መሆኑን አስታውቋል፡፡

ዜጎች በዚህ ሊንክ https://www.worldtravelawards.com/vote-r3#votenow በመግባት የኢትዮጵያ አየር መንገድን እንዲመርጡም ጥሪ አቅርቧል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዘንድሮው የ “World Travelers Award” ሽልማት በስድስት ዘርፎች መታጨቱ ይታወቃል፡፡

#የኢትዮጵያአየርመንገድ

Exit mobile version