አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል ለድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት የሚውል 8 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉ በሽረና አካባቢው ለሚንቀሳቀሱ ሥድስት አጋር አገልግሎት ሰጭ የጤና ቡድኖች መከፋፈሉ ተገልጿል፡፡
ይህም በሦስት ወራት ውስጥ 40 ሺህ ሰዎችን ለማገልገል እንደሚውል ነው የተመላከተው፡፡