Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የሕጻናትን ሕይወት ለመለወጥ የሚከናወኑ ተግባራት እንዲጠናከሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሕጻናትን ሕይወት ለመለወጥ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠየቁ፡፡

ፕሬዚዳንቷ ከ “Children’s Investment Fund Foundation” ዋና ዳይሬክተር ኬት ሃምፕተን ጋር ተወያይተዋል፡፡

በዚሁ ወቅትም የሕጻናትን ሕይወት ለመለወጥ በብዙ ዘርፎች እየሠሩ ስላሉት ተግባር በማመሥገን ሥራቸውን በይበልጥ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል፡፡

Exit mobile version