አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማነ በርኸ አፍሪካና ሪል ስቴት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።
ጉዳቱን ተከትሎም የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት የገንዘብ እና ሰብዓዊ ድጋፍ እያደረጉ ነው፡፡