Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።

ዩኒቨርሲቲው ዛሬ የሚያስመርቃቸው ተማሪዎች ቁጥር 8 ሺህ 524 መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡

በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ (ዶ/ር) ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ መምህራን፣ ተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።

Exit mobile version