የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ቦረና ዞን የፊና ቡርቂቱ ፕሮጀክት የስራ ሂደትን ጎበኙ

By Feven Bishaw

August 02, 2024

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ቦረና ዞን የፊና ቡርቂቱ ፕሮጀክት የስራ ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡

በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተጨማሪ በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ(ዶ/ር)ና ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

በመራኦል ከድር