Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን አጽናኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን በስፍራው ተገኝተው አጽናንተዋል።

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

በታኩ ለገሰ፣ ማቱሣላ ማቴዎስ እና መለስ ታደለ

Exit mobile version