የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አወሉ አብዲ በሚኒስትር ማዕረግ የመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

By Feven Bishaw

June 19, 2020

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)አቶ አወሉ አብዲ በሚኒስትር ማዕረግ የመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲያገለግሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሾማቸውን የብልፅግና ፓርቲ አስታውቋል።

አቶ አወሉ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሀላፊ ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡