የሀገር ውስጥ ዜና

በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን አሸነፈ

By Melaku Gedif

July 03, 2024

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃዋሳ ከተማ ወላይታ ድቻን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የሃዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሊ ሱሌማን በ3ኛው እና 48ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡

የሊጉ 30ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲቀጥል ቀን 10 ሰዓት ላይ ሃድያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡