Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ከዘርፉ አመራሮች ጋር አካሄዱ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአማራ ክልል በርካታ ፀጋዎች ያሉት ክልል ነው ብለዋል።

ከፀጋዎቹ መካከል ለሰብል፣ ለእንስሳት ሀብት እና ለተፈጥሮ ሀብት ልማት ምቹ መሆኑን ጠቅሰው፤ በዚህ ዙሪያ ከሚመለከታቸው የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም ከክልሉ አመራሮች ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል ሲሉ ገልጸዋል።

Exit mobile version