Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ፈረንሳይ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ቤልጂየምን 1 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀሏን አረጋገጠች፡፡

ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ቤልጂየማዊው ተከላካይ ያን ቬርቶገን በራሱ ላይ ባስቆጠራት ግብ ፈረንሳይ 1 ለ 0 አሸንፋለች፡፡

ቀደም ሲሉ በተረደጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ስዊዘርላንድ፣ ጀርመን እና ስፔን እ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸው የሚታወስ ነው፡፡

Exit mobile version