Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አምባሳደር ታዬ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም÷ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም በክልላዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መወያየታቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version