Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ኤፍሬም ታምራት(በራስ ላይ) ሲያስቆጥር ÷ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አቻ ያደረገችዋን ግብ ደግሞ ባሲሩ ኡመር ከመረብ አሳርፏል፡፡

በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚካሄደው የሊጉ መርሐ-ግብር ሲቀጥል 12 ሰዓት ላይ ሃምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ይጫወታሉ፡፡

በተመሳሳይ ሀምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ያደረጉት ጨዋታ ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል።

Exit mobile version