ስፓርት

በአውሮፓ ዋንጫ ስሎቬኒያና ሰርቢያ አቻ ተለያዩ

By Shambel Mihret

June 20, 2024

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 3 ጨዋታ ስሎቬኒያና ሰርቢያ 1 አቻ ተለያዩ፡፡

የስሎቬኒያን ጎል ዛን ካርኒቺኒክ (69′) ሲያስቆጥር ሰርቢያን አቻ ያደረገችውን ደግሞ ሉካ ጆቪች (90’+5) ከመረብ አገናኝቷል፡፡