Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺኅ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተከበረ ነው፡፡
በዓሉ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የተገኙት የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ÷ በዓሉን ጎረቤቶቻችንን በመጠየቅ፣ የጎደላቸውን በማሟላት፣ ያጡ እና የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ከምንም በላይ ማዕድ በማጋራት ልናሳልፍ ይገባናል ብለዋል፡፡
Exit mobile version