Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት እንዲቋጭ ቻይና የምታደርገው ጥረት በ26 ሀገራት ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና እና ዩክሬን መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት እንዲቋጭ ቻይና የምታደርገው ጥረት 26 ሀገራት ድጋፋቸውን ማሳየታቸው ተገለፀ፡፡

የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ እንደገለፁት÷ የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲያገኝ በቻይና እና በብራዚል የቀረበውን ሃሳብ ሁለቱም ሀገራት ተቀበለውታል፡፡

ሃሳቡን በተመለከተ በአጠቃላይ 45 ሀገራት አወንታዊ ምላሽ መስጠታቸውን ገልጸው÷ 26 ሀገራት ደግሞ ሃሳቡን ሙሉ በሙሉ እንደሚደግፉ አረገግጠዋል ማለታቸውን ስፑትኒክ በኤክስ ገጹ አስነብቧል።

Exit mobile version