የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያዩ

By Mikias Ayele

May 27, 2024

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይቱ አመራሮቹ በክልሉ ልማት፣ ሠላም እና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ በትኩረት መምከራቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡