የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባ አዳነች ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑክ ጋር ተወያዩ

By Amele Demsew

May 16, 2024

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም÷ የቤት ግንባታ ፕሮጀክቶች በሚደገፉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡