Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡

የሲዳማ ቡናን ጎሎች ይስሃቅ ካኖ እና ማይክል ኪፕሮቪ ሲያስቆጥሩ÷ የወላይታ ድቻን ጎል ዘላለም አባተ ማስቀጠር ችሏል፡፡

በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት ጨዋታ መርሐ-ግብር ሲቀጥል ሀድያ ሆሳዕና ከፋሲል ከነማ ምሽት 12 ሠዓት ላይ ይገናኛሉ፡፡

Exit mobile version