Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አመራሮችና የጽ/ቤቱ ሰራተኞች የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮችና የጽ/ቤቱ ሰራተኞች የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን መቀላቀላቸው ተገለጸ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ፣ ምክትል አፈ-ጉባኤ፣ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር እና ሚኒስትር ዴኤታዋች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት አመራሮችና የጽሕፈት ቤቱ ሰራተኞች ናቸው በንቅናቄው የተሳተፉት፡፡

በዚህም በጠቅላላው ብር 247 ሺህ 900 ብር በማዋጣት የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን መቀላቀላቸውን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Exit mobile version