ፋና ማጣሪያ

ሐሰተኛ መረጃ

By Feven Bishaw

April 25, 2024

 

ለመከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው።

የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ተቋሙ እንዲመለሱ ትዕዛዝ ስለመስጠት በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ያለው መረጃ ፍጹም ሐሰት ስለመሆኑ ተገልጿል።