የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባ አዳነች ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Amele Demsew

April 09, 2024

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ፡፡

በመልዕክታቸውም÷ በዓሉ በወንድማማችነትና በእህታማማችነት የደመቀ አንድነት የሚዳብርበት እና የፍቅር እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡