የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማት በ65 ነጥብ 8 በመቶ፤ የእድሜ ጣራ ደግሞ በ14 ነጥብ 3 ዓመት ጨምሯል- ተመድ

By Tibebu Kebede

December 17, 2019

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማት በ65 ነጥብ 8 በመቶ ሲያድግ፥ የእድሜ ጣራ ደግሞ በ14 ነጥብ 3 ዓመት ከፍ ማለቱን የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አስታወቀ።

ድርጅቱ የአውሮፓውያኑ የ2019 የኢትዮጵያ ሰው ሀብት ልማት ሪፖርትን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል።