የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ

By Mikias Ayele

April 01, 2024

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ አደም ፋራህን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አድርገው ሾሙ፡፡

በዚሁ መሠረት አቶ አደም ፋራህ ከዛሬ ጀምረው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡