Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር መክረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የመጀመሪያው ዓላማችን ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ላይ አስተያየቶች እና ትችቶችን ማሰባሰብ ነው ብለዋል።

ሌላው የውይይቱ ዓላማ ደግሞ ለፖሊሲ ግብአት አስፈላጊ የሆኑ እርማቶችን እና ማስተካከያዎችን በመለየት፣ ወደፊት ለመቀጠል በሚያስፈልገው የትብብር ዓይነት ላይ ለመመካከር ነው ነው ሲሉ ገልጸዋል።

Exit mobile version