Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ድሬደዋ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ድሬደዋ ከተማ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ብቸኛ ግብ ሲሞን ፒተር ሲያስቆጥር÷የድሬደዋ ከተማን ደግሞ ቻርልስ ሙሲጌ አስቆጥሯል፡፡

Exit mobile version