Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ሊቨርፑል የሊጉን መሪነት ተረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል ብራይተንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የሊቨርፑልን የማሸነፈያ ግቦች ሉዊስ ዲያዝ እና ሞሃመድ ሳላህ አስቆጥረዋል፡፡

ብራይተንን ከሽንፈት ያላደነችውን ብቸኛ ግብ ደግሞ ዳኒ ዌልቤክ አስቆጥሯል፡፡

ውጤቱን ተከትሎም ሊቨርፑል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን የደረጃ ሰንጠረዥ መምራት ችሏል፡፡

Exit mobile version