አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ከ46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ነው መልሶ መገናኘቱን የገለጸው፡፡
በዚህም መሰረት የተቋረጠው ኃይል ሙሉ በሙሉ መመለሱን የኤሌክትሪክ ኃይል መረጃ ያመላክታል፡፡