የሀገር ውስጥ ዜና

ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

By Amele Demsew

March 21, 2024

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ግብር ከፋይ ባለሃብቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል::

በጉብኝታቸውም÷ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በከፍተኛ ጥራት ታሪክን በልኩ በሚዘክር መልኩ ትውልድ እንዲማርበት በመገንባቱ እንዳስደስታቸው መግለጻቸውን ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡