Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ሊቨርፑል እና ቶተንሃም ተገጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሊቨርፑል፣ ቶተንሃምና ኒውካስል ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ቼልሲ አቻ ተለያይቷል፡፡

ምሽት 12፡00 ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ቶተንሃም ክርስታል ፓላስን 3 ለ 1፣ ሊቨርፑል ኖቲንግሃም ፎረስትን 1 ለ 0 እንዲሁም ኒውካስል ዎልቭስን 3 ለ 0 ረትቷል፡፡

በተመሳሳይ ፉልሃም ብራይተንን 3 ለ 0፣ ዌስትሃም ኤቨርተንን 3 ለ 1 ሲያሸንፉ፣ ቼልሲ ከብሬንት ፎርድ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡

 

Exit mobile version