የሀገር ውስጥ ዜና

በሐረር ከተማ ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

By Amele Demsew

February 15, 2024

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ “ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሀሳብ ነው ህዝባዊ የውይይት መድረክ የተካሄደው ፡፡

በመድረኩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ተስፋዬ ቤልጂጌ፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሮዛ ዑመርን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡

በኢዮናዳብ አንዱዓለም