የሀገር ውስጥ ዜና

በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

By Melaku Gedif

February 15, 2024

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡

መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡

በሕዝባዊ ውይይቱ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በተለያዩ ሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከነዋሪዎች ጋር መክረዋል፡፡

#Ethiopia

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!