Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

እስካሁን ያለውን የሻይ ተክል ልማት በእጥፍ ለማሳደግ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተከናወነ ነው ብለዋል።

እስካሁን የተተከለው እንዳለ ሆኖ ምርቱን ለማሳደግ ከፍተኛ የችግኝ ዝግጅት እየተከናወነ እንደሚገኝም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡

Exit mobile version