አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ካናዳ ቶሮንቶ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ሊጨምር መሆኑን አስታወቀ፡፡
ዓየር መንገዱ ከአዲስ አበባ ቶሮንቶ እንዲሁም ከቶሮንቶ አዲስ አበባ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ከፈረንጆቹ ሚያዝያ 1 ቀን 2024 ጀምሮ እንደሚያሳድግ ገልጿል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!