Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ፡፡

ዋና ፀሃፊው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር በአዲስ አበባ ባደረጉት ውይይት በጋራ ቀጠናዊ ጥቅሞች እና ትብብሮች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸውን ገልፀዋል፡፡

ኢጋድ ቀጠናዊ ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን በሚያደርጋቸው ጥረቶች የአፍሪካ ህብረት ለሚያደርገው ያልተቆጠበ ድጋፍ ዋና ፀሃፊው ምስጋና አቅርበዋል፡፡

Exit mobile version