አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡
በቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል ነው አንዲት እናት አራት ልጆችን የወለደችው፡፡
በአሁኑ ሰዓት እናትዬው እና የተወለዱት ልጆች በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡
በአዲስ ታምራት
#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!