የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አክሶን የሕክምና ማእከልን ጎብኙ

By Feven Bishaw

December 07, 2023

 

 

 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አክሶን የሕክምና ማእከልን ጎብኝተዋል፡፡

 

ማእከሉ ለስትሮክ እና ኒውሮሎጂ ህመም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የፅኑ ህክምና እና እንክብካቤ የሚሰጥ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡