የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የቀድሞ ጠ/ሚ ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ

By Amele Demsew

December 01, 2023

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል።

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ውይይቱን ያደረጉት ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡