የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ተወካይ ጋር ተወያዩ

By Amele Demsew

November 09, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ተወካይ ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡

በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እየተከናወኑ በሚገኙ የማሻሻያ ሥራዎች፣ በገንዘብ ድጋፍና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

በተጨማሪም ትብብር በሚሹ ሌሎች ጉዳዮች ላይ በትብብር መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል።

#Ethiopia ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/ ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!