የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

By Amele Demsew

October 31, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ማህበረሰብ ጋር በሠላም፣ ልማትና መልካም አስተዳደር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

ርዕሰ መሥተዳድሩ ከውይይቱ በተጨማሪ በደሴ ከተማ እየተሠሩ ያሉ መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው እንደጎበኙ አሚኮ ዘግቧል፡፡