አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአገልግሎት ክፍያ በአግባቡ አለመከፈሉ ህልውናዬን አየተፈታተነው ነው አለ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ።
ባለስልጣኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተደረገ ባለው ጥረት ውስጥ የበኩሉን እየተወጣ ቢገኝም ገቢን መሰብሰብ አለመቻሉ በስራው ላይ እንቅፋት ሆኖብኛል ነው ያለው።