የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

By ዮሐንስ ደርበው

October 18, 2023

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያዩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር የተወያዩት ከ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ጎን ለጎን ነው፡፡