የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት እየተካሄደ ነው

By Amele Demsew

October 08, 2023

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

አውደ ጥናቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ፣ ሚኒስትሮች ፣ የዓለምአቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡