Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

34ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡

የውይይት መድረኩ “ኢሬቻ የአንድነት እና የወንድማማችነት አርማ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡

በመድረኩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ፣ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኑኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ እና ሌሎች እንግዶች ተሳትፈዋል፡፡

Exit mobile version