የሀገር ውስጥ ዜና

የትውልድ ቀን እየተከበረ ነው

By Feven Bishaw

September 10, 2023

 

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የትውልድ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡

ዕለቱ “ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡

በዚህም ቀኑ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡