Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዐቢይ ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኘው ዐቢይ ቅርንጫፍ ዛሬ በይፋ አገልግሎት መጀመሩን ባንኩ አስታወቀ፡፡

ቅርንጫፉ በዛሬው ዕለት በገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የባንኩ መረጃ ያመላክታል፡፡

በምረቃ ሥነ- ሥርዓቱ ላይ አቶ አሕመድ ሽዴን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት እና የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች መገኘታቸው ተገልጿል፡፡

#Ethiopia
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version