የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከቤልጂየም ንጉስ ጋር ተወያዩ

By Tibebu Kebede

May 10, 2020

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከቤልጅየም ንጉሥ ፊሊፕ ሌኦፖልድ ሉዊ ጋር በስልክ ተወያዩ።

ፕሬዚዳንቷ ከንጉሱ ጋር ሁለቱ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እያደረጉት ስለሚገኘው ጥረትን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል።