በ5000 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሎቶች ድል አልቀናቸውም Alemayehu Geremew 1 year ago ሃንጋሪ ቡዳፔስት ላይ በተካሄደው የዛሬው ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ 5ኛ እስከ 7ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል፡፡