አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ጨጋ ቀበሌ አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን መውለዷ ተሰምቷል፡፡
እቺህ በግ የቦንጋ በግ ዝርያ ያላት ናት ነው የተባለው፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምርታማነት ከሚታወቁ የበግ ዝርያዎች የቦንጋ በግ አንዱ መሆኑን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያስረዳል፡፡